የፍቅር ስፕሪንግ ውሃ ለማከፋፈል የሚሞላ የማመልከቻ ቅፅ

   1 በመጀመሪያ "አውርድ" የሚለውን በመጫን ዶክመንቱን ያውርዱ ።
   2 በመቀጠል ያወረዱትን ዶክመንት በመክፈት ቅጹን ይሙሉ ።
   3 የሞሉትን ቅፅ ሴቭ ያድርጉ ።
   4 በመቀጠል ሴቭ የተደረገውን ፋይል ከዚህ በታች ባለው "Browse ወይም Choose file" የሚለውን በመጫን ይምረጡት።
   5 በመጨረሻም "ላክ" የሚለውን በተን ይጫኑ።

Talk with us

Please fill out the form below and we will get back to you

as soon as possible.